Posts

Showing posts from September, 2017
Image
ቻይና በግዛቷ የሚገኙ የሰሜን ኮርያ የንግድ ተቋማትን ልዘጋ ነው አለች BBN መስከረም 18/2010 የቻይና መንግስት በሀገሩ የሚገኙ የሰሜን ኮርያ የንግድ ተቋማትን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ይህን እርምጃ ለመውሰድም የ120 ቀናት ጊዜ ተቀምጧል፡፡ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ በቻይና የሚገኙ የሰሜን ኮርያ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ እንደሚዘጉ ሮይተርስ የቻይና ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ የቻይናን የንግድ ሚኒስቴር ዋቢ ያደረገው ዘገባው፣ እርምጃው ቻይና ከሰሜን ኮርያ ጋር በጋራ የምታካሂደውን የንግድ ተቋማትን ጭምር እንደሚያካትት ገልጿል፡፡ ቻይና ይህን እርምጃ የምትወስደው ሰሜን ኮርያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በፈረንጅ አቆጣጠር መስከረም 12 ቀን 2017 በሰሜን ኮርያ ላይ የተለያዩ ማዕቀቦችን የጣለ ሲሆን፣ አንደኛው ማዕቀብ የሰሜን ኮርያን የንግድ ተቋማት የሚመለከት ነው፡፡ የማዕቀቡን የውሳኔ ሀሳብ ያቀረበችው አሜሪካ ስትሆን፣ ማዕቀቡም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አባላት በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡ ማዕቀቡ ሰሜን ኮርያ የነዳጅ ምርቶችን ወደ ሀገሯ እንዳታስገባ ከመከልከል አንስቶ፣ ሀገሪቱ ወደ ውጭ የምትልካቸው የጨርቃ ጨርቅ ምርት ላይ ክልከላ እስከማድረግ ይዘልቃል፡፡ የጸጥታው ምክር ቤት በሰሜን ኮርያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ምክንያት አድርጎ የወሰደው፣ ሀገሪቱ በተደጋጋሚ ጊዜ የኑክሌር ሙከራ ማድረጓን ነው፡፡ ሰሜን ኮርያ ባለፈው ለስድስተኛ ጊዜ የሃይድሮጂን ቦንብ ሙከራ ማድረጓ፣ ማዕቀብ እንዲጣልባት መንስኤ መሆኑን ዘገባው አመልክቷል፡፡ የሰሜን ኮርያው ጎረምሳ መሪ እና የአሜሪካው አዛውንት ፕሬዚዳንት፣ የኑክሌር ቦንብ ሙከራን በተመለከተ ኃይለ ቃል ሲወራረወሩ መሰንበታቸው ይታወሳ...
Image
ዱባይ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጥ አሽከርካሪ አልባ አነስተኛ ሄሊኮፕተር (ድሮን) ሞክራለች።ሄሊኮፕተሩ ድምጹ የማይረብሽና አነስተኛ መጠን ያለው ሲሆን፥ ባለፈው ሰኞ በዱባይ ተሞክሯል።የታክሲ አገልግሎት ይሰጣል የተባለው ድሮን ሁለት መንገደኞችንመያዝ የሚችል ነው።በሙከራ ወቅትም በጁሜይራ የባህር ዳርቻዎች በ198 ሜትር ከፍታ ላይ ለአምስት ደቂቃዎች ያክል የተሳካ በረራ አድርጓል ነው የተባለው።የአሁኑ ሙከራ ዱባይ በፈረንጆቹ 2030 ለያዘችውና፥ 25 በመቶ የከተማዋን ትራንስፖርት በአሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችና ድሮኖች ለማድረግ የያዘችው እቅድ አንድ አካልነው።አሁን በጀርመናውያን የተሰራው ሄሊኮፕተር መሰል ድሮን፥ ለሁለት ሰዓታት ያክል ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ለ30 ደቂቃ ያክል ያለ ማቋረጥ መብረር ይችላል ነው የተባለው።በሰዓትም 48 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችል ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ፥ እስከ 97 ኪሎ ሜትር የመብረር አቅም አለው።ለተጓዦቹ ደህንነትም መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጅ የተገጠመለት ሲሆን፥ ምናልባት የከፋ አደጋ ከተሰተም ከአየር ላይ መውረጃ የሚሆን ተንሳፋፊ ፓራሹትም እንዳለው ተነግሯል።የመጀመሪያው በራሪ ታክሲም በቀጣዩ የፈረንጆቹ አመት ለገበያ የሚቀርብ ሲሆን፥ ዋጋ ግን አልተቆረጠለትም።ምንጭ፦ bloomberg.com

የኢራቅኩርዶች በሰሜናዊ ኢራቅ የሚገኘው የኩርዲስታን ግዛት ነፃ ሀገር እንዲሆን

Image
የኢራቅኩርዶች በሰሜናዊ ኢራቅ የሚገኘው የኩርዲስታን ግዛት ነፃ ሀገር እንዲሆን የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ በመደገፍ ድምጽ ሰጡ።በሰሜናዊ ኢራቅ የሚትገኘው ከፊል ራስ ገዝ የሆነው የኩርዲስታን ግዛት ነጻ ሃገር ለመሆን ባለፈው ሰኞ ህዝበ ውሳኔማካሄዱ ይታወሳል።በህዝበ ውሳኔው ላይ ድምጽ የሰጡ የኢራቅ ኩርዶችም፥ ከፊል ራስገዝ አስተዳደሩ ነጻ ሃገር ይሆን ዘንድ የሚያስችለውን ድምጽ ሰጥተዋል።ከ3 ነጥብ 5 እስከ 5 ሚሊየን የሚጠጉ ኩርዶች በተሳተፉበት ህዝበ ውሳኔ፥ 92 በመቶዎቹ ራስ ገዝ አስተዳደሩ ነጻ ሃገር ይሆን ዘንድ ደግፈው ድምጽ ሰጥተዋል።የኢራቅ ኩርዶች መሪ የሆኑት መስዑድ ባርዛኒ፥ ውጤቱን መሰረት አድርገው በአስቸኳይ ነጻነታቸውን እንደማያውጁ ተናግረዋል።ከዚያ ይልቅ ከኢራቅ መንግስት ጋር እንደሚደራደሩ ነው የተናገሩት።ህዝበ ውሳኔው ህገ መንግስቱን የሻረና ህገ ወጥ ነው ያለው የኢራቅ መንግስት በበኩሉ፥ ማንኛውንም የኩርድ ነጻ ሃገር የመመስረት ሃሳብ እንደማይቀበል በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል።ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይደር አል አባዲም፥ የህዝበ ውሳኔው ውጤት ከመንግስታቸው ጋር ለመደራደሪያነት እንደማይቀርብ ገልጸዋል።የሚደረጉ ውይይቶችም የሃገሪቱን ህገ መንግስት በተከተለ መልኩእንደሚሆኑም አጽንኦት ሰጥተዋል።በኢራቅ የኩርዲስታን ግዛትም የኢራቅ ህገ መንግስት ይተገበራልብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።የኢራቅ ፓርላማ በበኩሉ በነዳጅ በበለጸገችው የኪርኩክና በሌሎች አወዛጋቢ የኩርዲስታን አካባቢዎች ወታደር እንዲሰፍር እየጠየቀ ነው።ምንጭ፦ አልጀዚራና ቢቢሲ
Image
📰 *HZ1*: *Iraqi Kurds must give up on independence or go hungry - Erdogan* Turkey's president has said Iraqi Kurds could go hungry as a result of the punitive measures it is considering after Monday's independence referendum. Recep Tayyip Erdogan accused the head of the Kurdistan Regional Government of "treachery" for pressing ahead with the vote despite international opposition. Massoud Barzani should now "give up on this adventure", he said. Mr Erdogan has previously threatened to cut a vital Kurdish oil pipeline and stop lorries crossing Turkey's border. Turkey fears that the emergence of an independent Kurdish state on its border will stoke separatist feeling in its own Kurdish minority. The results of the referendum are yet to be declared, but a "yes" vote is expected. To read full article 🔗- http://v.duta.us/JHU-IQAA

የ2019 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀምር ታወቀ። ብሪታኒያ፣ካናዳና ቻይናን ጨምሮ ከ20 የሚበልጡ ሀገራት ዜጎች በእድሉ እንዳይጠቀሙ ዕገዳ ተጥሏል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የሆነውና ከቀደመው የቀጠለው ፕሮግራም ከአፍሪካ ናይጄሪያን አስቀርቷል። እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር መስከረም 23/2010 በዋሽንግተን ዲሲ ሰአት አቆጣጥር እኩለ ቀን ላይ የሚጀምረው ፕሮግራም እስከ ጥቅምት 28/2010 ድረስ እንደሚቀጥልም ታውቋል። በ2019 የዲቪ ሎተሪ የማይሳተፉ ወይንም ተቀባይነት የሌላቸው ሀገራትም ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በዚህ ዕገዳ ውስጥ 50ሺህና ከዚያ በላይ ዜጎቻቸው በአሜሪካ የሚኖሩ ሀገራት በዲቪ ሎተሪው እንዳይሳተፉ ክልከላ ተደርጎባቸዋል። የካናዳ፣የቻይናና የብሪታኒያ ዜጎችም በክልከላው ውስጥ ተካተዋል።ከአፍሪካ ሀገራትም በዚህ አመት የዲቪ ሎተሪ ናይጄሪያውያን እንደማይሳተፉ ከወጣው ዝርዝር መረዳት ተችሏል። ከቻይና፣ብሪታኒያ፣ካናዳ፣ናይጄሪያና ባንግላዴሽ በተጨማሪ ብራዚል፣ኮሎምቢያ፣ዶሚኒካን ሪፐብሊክ፣ኤልሳልቫዶር፣ጓቲማላ፣ሔይቲ፣ሕንድ፣ጃማይካ።ሜክሲኮ፣ፓኪስታን፣ፊሊፒንስ፣ፔሩ፣ፖላንድ፣ደቡብ ኮሪያና ቬትናም በ2019ኙ የዲቪ ሎተሪ እንደማይሳተፉ የአሜሪካ መንግስት እገዳ ጥሏል። ሀገራቱ ባለፉት 5 አመታት ብቻ ከ50 ሺ ሰው በላይ በሕጋዊ መንገድ ወደ አሜሪካ በማስገባታቸው ከእድሉ መሰረዛቸው ተመልክቷል።
Image
በኢራቅ የኩርዲስታን ግዛት ነፃ ሀገር የመሆን አለመሆን ጥያቄ ላይ ህዝበ ውሳኔ መካሄዱን ተከትሎ የቱርክ እና የኢራቅ ወታደሮች የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል።በሰሜናዊ ኢራቅ የምትገኘው በከፊል ራስ ገዝ የሆነችው የኩርዲስታን ግዛት ህዝበ ውሳኔውን ማካሄዷ 14 ሚሊየን ኩርዶችን የያዘችውን ቱርክ አበሳጭቷል።የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻንም ነፃ አገር የመመስረት ፍላጎትን ወደ ተግባር ለማሸጋገር ከተሞከረ አገራቸው በዝምታ እንደማታልፍ ተናግረው ነበር።የአገራቸው ጦርም ለዚህ ዝግጁ መሆኑንም ነው የገለፁት።አሁን በሁለቱ አገራት ድንበር ላይ የተጀመረው የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለህዝበ ውሳኔው የተሰጠ ምላሽ ተደርጎ ተወስዷል።ምንጭ፦ አልጀዚራ
Image
በኢራቅ የኩርዲስታን ግዛት ነፃ ሀገር የመሆን አለመሆን ጥያቄ ላይ ህዝበ ውሳኔ መካሄዱን ተከትሎ የቱርክ እና የኢራቅ ወታደሮች የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል።በሰሜናዊ ኢራቅ የምትገኘው በከፊል ራስ ገዝ የሆነችው የኩርዲስታን ግዛት ህዝበ ውሳኔውን ማካሄዷ 14 ሚሊየን ኩርዶችን የያዘችውን ቱርክ አበሳጭቷል።የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻንም ነፃ አገር የመመስረት ፍላጎትን ወደ ተግባር ለማሸጋገር ከተሞከረ አገራቸው በዝምታ እንደማታልፍ ተናግረው ነበር።የአገራቸው ጦርም ለዚህ ዝግጁ መሆኑንም ነው የገለፁት።አሁን በሁለቱ አገራት ድንበር ላይ የተጀመረው የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለህዝበ ውሳኔው የተሰጠ ምላሽ ተደርጎ ተወስዷል።ምንጭ፦ አልጀዚራu

ጠፈር

Image
አውስትራሊያ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ እና በፍጥነት እያደገ ላለው የጠፈር ምርምር የሚያግዝ ብሄራዊ የጠፈር ተቋም ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።ሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ታላላቅ ሳይንቲስቶች እና ባለሙያዎች በተሳተፉት የአደላይድ የጠፈር ኮንፈረንስ ላይ ነው ይህን እቅድ ይፋ ያደረገችው።በሀገሪቱ እና በዓለም አቀፍ የጠፈር መርሃ-ግብር ውስጥ ከፍተኛአስተዋፅኦ ያለው ይህ ተቋም፥ ካንቤራ ከሌሎች የበለጸጉ ሀገራት ጋር እንድትስተካከል ያደርጋታል ተብሏል።በተጨማሪም ኢንዱስትሪ ለማቀናጀት እና የልማት እድገትን ለማገዝ የራሱ አስተዋፅኦ አለው ነው የተባለው።የአውስትራሊያ የሳይንስ ሚኒስቴር ፥ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ኢንዱስትሪ እያደገበት ባለው ዘመን ሀገሪቱ ከዚህ እኩል ዘርፉን ማሳደግ እንደሚገባት ነው የጠቆመው።“ብሔራዊ የጠፈር ተቋሙ፥ የአረንጓዴ ቴክኖሎጂን እድገት እና ተግባራዊነት የሚደግፍ ስትራቴጂያዊ የረጅም ጊዜ ዕቅድ እንዳለን የሚያሳይ እና የአካባቢያችን ኢንዳስትሪ እንዲዳብር የሚያግዝ ነው፤” ሲል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።የሀገሪቱ መንግስት የፀጥታ፣ የመከላከያ እና የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትን የሚያጠቃልለው ዓለም አቀፋዊ የጠፈር ዘርፍ፥ በአውሮፕያኑ አቆጣጠር ከ1990ዎቹ ጀምሮ 10 ከመቶ ገደማ እድገት እያሳየ መምጣቱን ገልጿል።በዚህመ በየዓመቱ 323 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ እያስገኘ ነው።አውስትራሊያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ቀጥሎ ሶስተኛ ሀገር የሆነችበትንና፥ የመጀመሪያውን ሳተላይት ይፋ ያደረገችበትን 50 ዓመት በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ታከብራለች።ለበርካታ አሥርተ ዓመታት በአብዛኞቹ የጠፈር ስራዎች ውስጥ የዓለማቀፍ ጥልቅ ቦታዎችን ለመከታተል ከሚችሉ ሶስት ቦታዎች አንዱ በካንቤራ የሚገኝ ሲሆን፥ በናሳ የጠፈር ምርምር ወሳኝ ሚና ተጫውቷል ነው የተ...

አለም እንዴት ዋለች