#ው ሸ ታ ም እሷ የደም እሳት የላት አኮ ትዝታኮ ለካ፥ ከቶውኑ ቅድስት ናት ምንም ሕመም እይሰማት እሷን የእግዜር ፍቅር እንጂ የሰው አሳቱም አይሞቃት ብቁ ናት ለካ ፍጹም ናት። #አነሱራፌል ኪሩቤል በእሳት ሠረገላ ወርደው በመለኮት ብርሃን አቅፌው በአክናፋት አኮቴት ቀዝፈው በኅብ...
Posts
ኢየሩሳላም: ቱርክ አስጠነቀቀ ⚠ "ቀይ መስመር" ለማቋረጡ ያመለጠ ነው. * 👀 * የቱርክ ፕሬዚዳንት ዩናይትድ ስቴትስ ኢየሩሳሌምን እንደ ዋና ከተማ ካላት ከአሜሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ሊፈርስ እንደሚችል አስጠንቅቋል. ራፒት ታይፒ ኤርዶጋን እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ ለሙስሊሞች "ቀዩን መስመር" የሚያቋርጥ መሆኑን ተናግረዋል
- Get link
- X
- Other Apps

Turkey's president has warned it could sever ties with Israel if the US recognises Jerusalem as its capital. Recep Tayyip Erdogan said such a move would cross a "red line" for Muslims. Donald Trump called Middle Eastern leaders on Tuesday amid growing warnings against taking the step. Reports say the president will dramatically shift the US position on the status of Jerusalem this week. Its fate is one of the thorniest issues between Israel and the Palestinians. Israel has always regarded it as its capital city, while the Palestinians claim East Jerusalem as the capital of a future Palestinian state. If Washington recognises Jerusalem as Israel's capital, it would be the first country to do so since the foundation of the state in 1948. In a televised speech, Mr Erdogan addressed the US president directly, saying "Mr Trump! Jerusalem is a red line for Muslims. We could go as far as cutting diplomatic ties with Israel over the issue," he added.
- Get link
- X
- Other Apps

አይናችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል? አይኖቻችን አለምን ከማስመልከት ባለፈ ስለጤናችንም ብዙ ይናገራሉ። በአይኖቻችን ላይ የሚታዩ ለውጦች የእይታ ችግር፣ የስኳር በሽታ፣ ጭንቀት እና መሰል ችግሮች መጋለጥን ሊያሳዩ ይችላሉ።የአሜሪካ የአይን ህክምና አካዳሚ ቃል አቀባይ ዶክተር ናታሻ ሄርዝም አይናችን ስለ ጤናችን የሚናገሩት በርካታ ነገር አለ ይላሉ። በአይናችን የሚታዩ ያልተለመዱ ምልክቶችን ማስተዋል ከቻልን የችግሩን ምንጭ በመረዳት ለመፍትሄው መንቀሳቀስ እንጀምራለን። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በአይናችን ላይ የሚታዩ ምልክቶች ስለ የሚሉት እንዲቀህ ቀርቧል። 1. የአይን ቆብ እብጠት በአይን ቆብ ላይ የሚወጣ እብጠት መጠነኛ የህመም እና የማቃጠል ስሜት ሊኖረው ይችላል፤ ብዙ ጊዜ በጥቂት ቀናት ውስጥም ይጠፋል። ይሁንና እብጠቱ ከአይናችን ቆብ ላይ እስከ ሶስት ወራት ድረስ የማይጠፋ ከሆነ ላልተለመደው “ሳባካሲየስ ግላንድ ካርኪኖማ” ካንሰር መጋለጥን ሊያመላክት ይችላል። በተመሳሳይ ቦታ ለረጅም ጊዜ በአይን ቆባችን ላይ የሚወጣ እብጠትም ከላይ ለጠቀስነው የካንሰር አይነት ተጋላጭ መሆንን ሊያሳይ እንደሚችል ተገልጿል። 2. የቅንድብ ፀጉር መርገፍ የቅንድብ ፀጉር በተለያዩ ምክንያቶች ሊረግፍ ይችላል። የቅንድባችን ጫፍ (ሳሳ ያለው ክፍል) ፀጉር መርገፍ ከጉሮሮ ጋር ለተያያዘ ችግር መጋለጣችን ያሳያል። የአይን ሽፋሽፍት ፀጉር መርገፍ ደግሞ ለካንሰር ከመጋለጥ ጋር ሊያያዝ ይችላል ተብሏል። 3. የአይን መርገብገብ ጭንቀት ከሚንፀባረቅባቸው መንገዶች አንዱ የአይን መርገብገብ ነው። ብዙ ጊዜ አይናችን የሚርገበገብ ከሆነ ለጭንቀት መጋለጣችን ያመለክታል የሚሉት ዶክተር ሄርዝ፥ በመሆኑም በቂ እረፍት ማግኘት ይሆርብናል ብለዋል። 4. የእይታ ብዥታ – ስኳር አይ...
ሳይኮሎጂ
- Get link
- X
- Other Apps

የስነ ልቦና ባለሙያዎች ጥረቶቻችን ፍሬ እንዲያፈሩ ማድረግ ስለሚገባን ነገሮች የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍለዋል።ብዙ ጊዜ ደስተኛ ለመሆን ብዙ ጥረት ልናደርግ እንችላለን፤ ነገር ግን እንዳሰብነው ደስተኛ ለመሆን አነሳሽ ነገሮች ወሳኝ ናቸው።ጥረታችን ስኬታማ እንዲሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ማለት ይገባል ይላሉ ባለሙያዎቹ። 1. ራስን በአንድ ነገር ሳይገድቡ ሌሎች አማራጮችን መፈለግአንድ የሙዚቃ ሙያ፣ ትወና፣ ድርሰት፣ አነቃቂንግግሮች እና የህክምና ሙያ ባለቤት የሆነ ሰው፤ የተለያዩ የሙያ ስብጥሮች ባለቤት መሆኑጥረቱ ፍሬ ማፍራቱን እንዳመላከተውና በዚያው እንዲቀጥል እንዳገዘው ተናግሯል።የባለ ብዙ ሙያ ባለቤት መሆኔ በተለይም በህይወቴ ውስጥ የተለያዩ ነገሮችን እንዳውቅ እና ስኬታማ እንድሆን አድርጎኛል ነው ያለው።በመሆኑም ሰዎች ልባቸው የሚጠቁማቸውን ፍላጎት ለማሳካት እና ጥረታቸውን ከዳር ለማድረስ በአንድ ነገር ብቻ መወሰን እንደሌለባቸው መክሯል። 2. ስራዎችን መልካም ሁኔታ ላይ በምንሆንበትጊዜ መጀመርሰዎች ጥረታቸው ስኬታማ እንዲሆን የሚሰሩትን ስራ መጥፎ ሁኔታ ባጋጠማቸው ጊዜ መጀመር እንደሌለባቸው ይመከራል።በዚህም ሰዎች በመልካም ስሜት ነገሮችን ማከናዎን ከቻሉ ጥረታቸው ፍሬ ያፈራል ነው የተባለው።ከዚህም በተጨማሪ ሰዎች ስኬት ማስመዘገብ ሲጀምሩ በውጤታማነታቸው ረክተው ጥረታቸውን ማቋረጥ አይገባቸውም፤ የመጀመሪያው ስኬት ለሌላ ድል መሰረት ነውና። 3. ልጅ በነበሩበት ጊዜ ምን መሆን ነበር የሚፈልጉት? አሁንስ ምን የተለወጠ ነገር አለ? የሚለውን ጥያቄ ከግምት ማስገባትብዙ ጊዜ ሰዎች በህፃንነት ዘመናቸው መሆን የሚፈልጉት የራሳቸው ምኞት ይኖራቸዋል።ሃኪም፣ መምህር፣ ጋዜጠኛ፣ የስነ ልቦና ባለሙያ፣ ደራሲ አልያም የሌሎች ሙያዎች ባለቤት የመሆን ፍላጎት በሁሉም ዘንድ ይ...
- Get link
- X
- Other Apps

Scheduling Just 15 Minutes of 'PersonalDevelopment Time' Into Your Calendar Can Change Your LifeSuccessful people don’t grow by accident, they grow by design.Successful people don’t grow by accident, they grow by design.When you schedule personaldevelopment time on purpose, you are making time to design the life you want.You are essentially who you create yourself to be.Once you embrace the “growth” habit, you will improve your way of life.You will think differently.Your approach to situations and problems in life will change.You will question your daily choices because you will expose yourself to different models of thinking.Your perspective and worldview will shift.You will be able to deal with setbacks or obstacles better.You will become your best self when you focus on YOU!In the words ofLao Tzu, “Knowing others is intelligence; knowing yourself is true wisdom. Mastering others is strength;mastering yourself is true power.”Know yourself and seek improvement.When you make y...