Sychology Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps October 15, 2017 https://www.thriveglobal.com/stories/14963-scheduling-just-15-minutes-of-personal-development-time-into-your-calendar-can-change-your-life#utm_source=Arianna&utm_medium=LinkedIn?_e_pi_=7%2CPAGE_ID10%2C1798869164 Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps Comments
December 06, 2017 አይናችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል? አይኖቻችን አለምን ከማስመልከት ባለፈ ስለጤናችንም ብዙ ይናገራሉ። በአይኖቻችን ላይ የሚታዩ ለውጦች የእይታ ችግር፣ የስኳር በሽታ፣ ጭንቀት እና መሰል ችግሮች መጋለጥን ሊያሳዩ ይችላሉ።የአሜሪካ የአይን ህክምና አካዳሚ ቃል አቀባይ ዶክተር ናታሻ ሄርዝም አይናችን ስለ ጤናችን የሚናገሩት በርካታ ነገር አለ ይላሉ። በአይናችን የሚታዩ ያልተለመዱ ምልክቶችን ማስተዋል ከቻልን የችግሩን ምንጭ በመረዳት ለመፍትሄው መንቀሳቀስ እንጀምራለን። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በአይናችን ላይ የሚታዩ ምልክቶች ስለ የሚሉት እንዲቀህ ቀርቧል። 1. የአይን ቆብ እብጠት በአይን ቆብ ላይ የሚወጣ እብጠት መጠነኛ የህመም እና የማቃጠል ስሜት ሊኖረው ይችላል፤ ብዙ ጊዜ በጥቂት ቀናት ውስጥም ይጠፋል። ይሁንና እብጠቱ ከአይናችን ቆብ ላይ እስከ ሶስት ወራት ድረስ የማይጠፋ ከሆነ ላልተለመደው “ሳባካሲየስ ግላንድ ካርኪኖማ” ካንሰር መጋለጥን ሊያመላክት ይችላል። በተመሳሳይ ቦታ ለረጅም ጊዜ በአይን ቆባችን ላይ የሚወጣ እብጠትም ከላይ ለጠቀስነው የካንሰር አይነት ተጋላጭ መሆንን ሊያሳይ እንደሚችል ተገልጿል። 2. የቅንድብ ፀጉር መርገፍ የቅንድብ ፀጉር በተለያዩ ምክንያቶች ሊረግፍ ይችላል። የቅንድባችን ጫፍ (ሳሳ ያለው ክፍል) ፀጉር መርገፍ ከጉሮሮ ጋር ለተያያዘ ችግር መጋለጣችን ያሳያል። የአይን ሽፋሽፍት ፀጉር መርገፍ ደግሞ ለካንሰር ከመጋለጥ ጋር ሊያያዝ ይችላል ተብሏል። 3. የአይን መርገብገብ ጭንቀት ከሚንፀባረቅባቸው መንገዶች አንዱ የአይን መርገብገብ ነው። ብዙ ጊዜ አይናችን የሚርገበገብ ከሆነ ለጭንቀት መጋለጣችን ያመለክታል የሚሉት ዶክተር ሄርዝ፥ በመሆኑም በቂ እረፍት ማግኘት ይሆርብናል ብለዋል። 4. የእይታ ብዥታ – ስኳር አይ... Read more
ሳይኮሎጂ December 06, 2017 የስነ ልቦና ባለሙያዎች ጥረቶቻችን ፍሬ እንዲያፈሩ ማድረግ ስለሚገባን ነገሮች የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍለዋል።ብዙ ጊዜ ደስተኛ ለመሆን ብዙ ጥረት ልናደርግ እንችላለን፤ ነገር ግን እንዳሰብነው ደስተኛ ለመሆን አነሳሽ ነገሮች ወሳኝ ናቸው።ጥረታችን ስኬታማ እንዲሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ማለት ይገባል ይላሉ ባለሙያዎቹ። 1. ራስን በአንድ ነገር ሳይገድቡ ሌሎች አማራጮችን መፈለግአንድ የሙዚቃ ሙያ፣ ትወና፣ ድርሰት፣ አነቃቂንግግሮች እና የህክምና ሙያ ባለቤት የሆነ ሰው፤ የተለያዩ የሙያ ስብጥሮች ባለቤት መሆኑጥረቱ ፍሬ ማፍራቱን እንዳመላከተውና በዚያው እንዲቀጥል እንዳገዘው ተናግሯል።የባለ ብዙ ሙያ ባለቤት መሆኔ በተለይም በህይወቴ ውስጥ የተለያዩ ነገሮችን እንዳውቅ እና ስኬታማ እንድሆን አድርጎኛል ነው ያለው።በመሆኑም ሰዎች ልባቸው የሚጠቁማቸውን ፍላጎት ለማሳካት እና ጥረታቸውን ከዳር ለማድረስ በአንድ ነገር ብቻ መወሰን እንደሌለባቸው መክሯል። 2. ስራዎችን መልካም ሁኔታ ላይ በምንሆንበትጊዜ መጀመርሰዎች ጥረታቸው ስኬታማ እንዲሆን የሚሰሩትን ስራ መጥፎ ሁኔታ ባጋጠማቸው ጊዜ መጀመር እንደሌለባቸው ይመከራል።በዚህም ሰዎች በመልካም ስሜት ነገሮችን ማከናዎን ከቻሉ ጥረታቸው ፍሬ ያፈራል ነው የተባለው።ከዚህም በተጨማሪ ሰዎች ስኬት ማስመዘገብ ሲጀምሩ በውጤታማነታቸው ረክተው ጥረታቸውን ማቋረጥ አይገባቸውም፤ የመጀመሪያው ስኬት ለሌላ ድል መሰረት ነውና። 3. ልጅ በነበሩበት ጊዜ ምን መሆን ነበር የሚፈልጉት? አሁንስ ምን የተለወጠ ነገር አለ? የሚለውን ጥያቄ ከግምት ማስገባትብዙ ጊዜ ሰዎች በህፃንነት ዘመናቸው መሆን የሚፈልጉት የራሳቸው ምኞት ይኖራቸዋል።ሃኪም፣ መምህር፣ ጋዜጠኛ፣ የስነ ልቦና ባለሙያ፣ ደራሲ አልያም የሌሎች ሙያዎች ባለቤት የመሆን ፍላጎት በሁሉም ዘንድ ይ... Read more
December 15, 2018 #ው ሸ ታ ም እሷ የደም እሳት የላት አኮ ትዝታኮ ለካ፥ ከቶውኑ ቅድስት ናት ምንም ሕመም እይሰማት እሷን የእግዜር ፍቅር እንጂ የሰው አሳቱም አይሞቃት ብቁ ናት ለካ ፍጹም ናት። #አነሱራፌል ኪሩቤል በእሳት ሠረገላ ወርደው በመለኮት ብርሃን አቅፌው በአክናፋት አኮቴት ቀዝፈው በኅብ... Read more
Comments
Post a Comment